የቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ (ቴ.ል.አ.) ቤተሰቦች በአካዳሚው ውስጥ ለሚገኙ ሁሉ የላቀ የቡድን መንፈስ፣ አብሮነት እና ቤተሰባዊ ትስስርን በማጎልበት የሥራ ቦታ ድባብን አስደሳችነት በመጨመር ምርታማነትን ለመጨመር በማሰብ በራስ ተነሳሽነት ያዘጋጁት ዓመታዊ የጋራ በዓል የቴ.ል.አ. ቤተሰቦች እንዲሁም በመርሃ ግብሩ ላይ የተጋበዙ  በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚሰሩ የፊዚካል ሴኩሪቲ አባላት፣ የካፊቴሪያ እና ሌሎች የኮንትራት...

read more